ሀዲያ ሆሳዕና ወደ ፕሪምየር ሊጉ አድጓል

የSoccer Ethiopia ምስል

በከፍተኛ ሊግ ምድብ ሐ ሲወዳደር የቆየው ሀዲያ ሆሳዕና በሜዳው ከምባታ ሺንሺቾን 3-0 አሸንፎ ሁለት ጨዋታ እየቀረው ወደ ፕሪምየር ሊጉ ማደጉን አረጋግጧል። 

– በ2008 ከፕሪምየር ሊጉ የወረደው ሀዲያ ሆሳዕና ከ3 የውድድር ዘመን በኋላ ወደ ሊጉ ተመልሷል።

Leave a comment

Design a site like this with WordPress.com
Get started
search previous next tag category expand menu location phone mail time cart zoom edit close